ለተጫራቾች በሙሉ
ኩባንያችን በሪፖርተር ጋዜጣ ባወጣው ግልጽ የመኪና ግዥ ጨረታ ቁጥር ELIG/VP/001/15 ለመሳተፍ ሰነድ የወሰዳችሁ ተጫራቾች በሙሉ፡፡ ኩባንያችን ከተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን ይቀነስልን በሚል የቀረበለትን ጥያቄ መሰረት በማድረግ ከዚህ በፊት 10 በመቶ የነበረው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን ተቀይሮ በአንድ ተሸከርካሪ 30ሺህ ብር እንዲሆን የተወሰነ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር