Site icon Ethio Life & General Insurance S.C. (e.lig)

የስብሰባ ጥሪ

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ

Ethio Life and General Insurance S.C

የስብሰባ ጥሪ

ለኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 ፤ አንቀጽ 366 (1) ፣367(1) 370 እና 393 (1) እንዲሁም በማህበሩ መመስረቻ ፅሁፍ አንቀጽ 15 መሠረት የባለአክሲዮኖች 17ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ቅዳሜ ታህሳስ 18 ቀን 2ዐ18 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ከጠዋቱ 2፡3ዐ ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡

በመሆኑም ውድ የማህበራችን ባለአክሲዮኖች በዕለቱ በጉባኤው ላይ ትገኙ ዘንድ የማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያስተላልፋል፡፡

  1.  የአክሲዮን ማህበሩን የሚመለከቱ ዋና ዋና መረጃዎች
  1. የማህበሩ ሥም ፡ ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ
    1.   የማህበህሩ ዋና መ/ቤት አድራሻ፡- አዲስ አበባ ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ ዐ2 የቤት ቁጥር 659
    1.   የማህበህሩ ድህረ ገፅ፡- www.eliginsurance.com.
    1.   እ.ኤ.አ ጁን 3ዐ ቀን 2ዐ25 ላይ የማህበሩ የተፈረመ ገንዘብ፡-  ብር 479,960,000.00
    1.   እ.ኤ.አ ጁን 3ዐ ቀን 2025 ላይ የማህበሩ የተከፈለ ገንዘብ፡- ብር 405,296,000.00
    1.   የንግድ ሥራ ፍቃድ ቁጥር፡ 013/08
    1.   የንግድ የምዝገባ ቁጥር፡ KK/AA/2/0001326/2004

  መሾም እና የአገልግሎት ክፍያቸውን መወሰን፤

2.10  የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ ሪፖርት ማዳመጥ፤

2.11  የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ማካሄድ፤

ማሳሰቢያ

በዳይሬክተሮች ቦርድ ትዕዛዝ

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ

+251-011-554-96-51/+251-011-557-17-81

አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ

Exit mobile version